⚖️የአዋጆችና የህጎች መድብል 1 በ pdf.

እንደ መግቢያ፥⚖️

ከዚህ ቀደም እንደገለፅነው የጅማ ዞን አቃቤ ህግ ፅህፈት ቤት ኦፊሴላዊ ድረገጽ የተከፈተበት ዋንኛ ምክንያት አንዱ የሀገራችንን ህጎች ደንቦችና መመሪያዎች በቀላሉ ለተጠቃሚዎች ለማድረስ በመሆኑ ይህንን መድብል ለጥፈናል።

የጅማ ዛን አቃቤ ህግ ፅፈትቤት ኦፊሴላዊ ድህረገጽን ሰብስክራብ በበማድረግ ህጎችን ደንቦችን መመሪያ የጠቅላይ ፍርድቤት ውሳኔዎንነ በኛ ፅህፈት ቤት በ ወስህ አንቀፅ 42 መሰረት የተዘጉ የወንጀል ምርመራ መዝገቦችን የተወሰኑ አስተማሪ የሆኑ የፍርድቤት ውሳኔዎችንና ማንኛውንም አይነት የህግ ጥናታዊ ፅሁፎችን በኦሮምኛ በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ ሉቀላለ ያግኙ።⚖️🇪🇹⚖️

⚖️Striving to insure justice is the most valuable thing to do in lifetime⚖️

Albert Einstein

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *