አዋጅ ቁጥር 979/2008 pdf

የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ።

የአዋጁ መግቢያ
የአገራችን የኢኮኖሚ ዕድገት ከደረሰበት ደረጃ ጋር የተጣጣመ እና የኢኮኖሚውን ዕድገት የሚያግዝ ዘመናዊና ቀልጣፋ የግብር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤
የግብር አከፋፈሉ ሥርዓት ፍትሃዊነት ያለው እንዲሆን እና ግብር የማይከፈልባቸው ገቢዎች በግብር መረብ ውስጥ እንዲገቡ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) እና (01) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

👉⚖️Misensa Website Mana Hoji Abbaa Alangaa Godina Jimmaa Ta’un Nuhordofa email Kessan Saanduqa Armaan Gadi Kessa galchun subscribe Godhaa.⚖️

👉⚖️የጅማ ዞን አቃቤህግ ፅህፈት ቤት ዌብሳይት ሰብስክራይብ በማድረግ የዌብሳይታችን ተከታይ ይሁኑ። ሰብስክራይብ ለማረግ ከታች ያለው ሳጥን ውስጥ ኢሜል ካስገቡ ብኋላ በኢሜልዎ የሚመጣውን ኮንፊርም ያድርጉ።⚖️
[jetpack_subscription_form show_subscribers_total=”false” button_on_newline=”false” submit_button_text=”Sunscribe Hear.” custom_font_size=”16″ custom_border_radius=”0″ custom_border_weight=”1″ custom_padding=”15″ custom_spacing=”10″ submit_button_classes=”” email_field_classes=”” show_only_email_and_button=”true”]

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *